TechTalk With Solomon S19 Ep13: Season Finale | የምዕራፍ 19 መዝጊያ ዝግጅት

41.821 Lượt nghe
TechTalk With Solomon S19 Ep13: Season Finale | የምዕራፍ 19 መዝጊያ ዝግጅት
በዚህ የምዕራፍ 19 መዝጊያ ዝግጅት ፕሮግራም ስለ እስራኤሉ የሮኬት ጥቃት መከላከያ አይረን ዶም፣ በራሪ ሰው፣ የመሬት ውስጥ እርሻ፣ ተንሳፋፊ ከተማ፣ የአየር ላይ ዋና፣ በካርበን ሞኖክሳይድ ፈንታ ኦክስጅን እና ውሃ የሚያስወጣው መኪና፣ እና የድሮን የምሽት ትዕይንት አስቃኛችኋለሁ። እነሆ!